"የኢሜይል ዓባሪዎችን አንብብ" "የኢሜይል አባሪዎችህን እንዲያነብ ለመተግበሪያ ይፈቅዳል።" "የኢሜይል አቅራቢ ውሂብ ድረስ።" " የኢሜይል የውሂብ ጎታህን፣ የደረሱ መልዕክቶች፣ የተላኩ መልዕክቶች፣ ተጠቃሚ ስሞች እና የይለፍ ቃሎችን ጨምሮ ለመድረስ ለመተግበሪያ ይፈቅዳል።" "ኢሜይል" "አርም" "ቀጥል" "እሺ" "ይቅር" "ቀዳሚ" "ተከናውኗል" "አዲስ ፍጠር" "ምንም ፈጣን ምላሾች የሉም።" "መለያ ቅንብሮች" "የማመሳሰል አማራጮች" "የግንኙነት ችግር::" "መልዕክት አንቀሳቅስ" "መልዕክቶች አንቀሳቅስ" "አንቀሳቅስ በPOP3 መለያዎች የሚደገፍ አይደለም።" "ምርጫው ብዙ መለያዎች ስለያዘ ማንቀሳቀስ አልተቻለም።" "በረቂቅ ውስጥ፣ የወጪ መልዕክት ሳጥን እና የተላኩ መልዕክቶች መንቀሳቀስ አይችሉም።" "ገቢ መልዕክት" "የወጪ መልዕክት ሳጥን" "ረቂቆች" "ጣል" "ላከ" "አላስፈላጊ መልዕክት" "ኮከብ የተደረገባቸው" "ያልተነበበ" "ገቢ መልዕክት" "ኮከብ የተደረገባቸው" "ረቂቆች" "የወጪ መልዕክት ሳጥን" "የተቀላቀለዕይታ" \n\n"----------- ዋና መልዕክት---------\nጉዳዩ፡%1$s\n ከ፡%2$s\nለ፡%3$s\n%4$s\n ካርቦን ቅጂ፡\n" "ፈጣን ምላሽ አስገባ" "ፈጣን ምላሽ አስገባ" "በሚተላለፈው መልዕክትህ ውስጥ አንድ ወይም ተጨማሪ አባሪዎች ከመላኩ አስቀድሞ ይወርዳሉ።" "ዓባሪውን ማውረድ አልተቻለም::" "መልዕክቱን በማመሳጠር ላይ ስህተት ነበር::" "አንድ ወይም ከዛ በላይ ዓባሪዎችን ለማስተላለፍ አልተቻለም::" "አባሪ አልተላለፈም" "%s በመለያ መግባት አልተሳካም።" "በመለያ መግባት አልተቻለም፡፡" "%dB" "%dB" "%dKB" "%dKB" "%dMB" "%dMB" "%dGB" "%dGB" "መለያ አዘጋጅ" "የኢሜይል መለያ" "መለያህን በጥቂት ደረጃዎች ብቻ ማዋቀር ትችላለህ።" "ኢሜይል አድራሻ" "የይለፍ ቃል፡" "በእጅ አዘጋጅ" "እባክህ ትክክለኛ ኢሜይል አድራሻ እና ይለፍ ቃል ፃፍ።" "ተመሳሳይ መለያ" "ለመለያ \"%s\" ይህን ተጠቃሚ ስም ቀደም ሲል እየተጠቀምክበት ነው::" "ይህ ይለፍ ቃል በአንድ ወይም ከዛበላይ ቁምፊዎች ይጀምራል ወይም ይጨርሳል። አብዛኛው አገልጋዮች ይልፍ ቃሎችን ከባዶ ቦታዎች ጋር አይደግፉም።" "የመለያ መረጃ ሰርስሮ በማውጣት ላይ..." "የአገልጋይ ቅንብሮችን በማረጋገጥ ላይ…" "የsmtp ቅንብሮችን በማረጋገጥ ላይ…" "መለያን በመፍጠር ላይ…" "መለያ አዘጋጅ" "መለያህ ተዋቅሯል፣ ኢሜይልህም መንገድ ላይ ነው!" "ለዚሀመለያ ስም ስጥ(አማራጭ)" "ስምዎ(በወጪ መልዕክቶች ላይ አሳይቷል)" "ይህ መስክ ባዶ መሆን አይችልም።" "መለያ አዘጋጅ" "መለያ አይነት" "ይህምንአይነት መለያ ነው?" "መለያ አዘጋጅ" "የገቢ አገልጋይ ቅንብሮች" "የተጠቃሚ ስም" "የይለፍ ቃል" "አገልጋይ" "ወደብ" "የደህንነትአይነት" "አንዱም" "SSL/TLS (ሁሉንም ምስክሮች ተቀበል)" "SSL/TLS" "STARTTLS (ሁሉንም ምስክሮች ተቀበል)" "STARTTLS" "ኢሜልል ከአገልጋይ ሰርዝ" "በፍፁም" "ከገቢ መልዕክት ውስጥ ስሰርዘው" "የIMAP ቅድመ ቅጥያዱካ" "አማራጭ" "መለያ አዘጋጅ" "የወጪ አገልጋይ ቅንብሮች" "የSMTP አገልጋይ" "ወደብ" "የደህንነትአይነት" "ከፍቶ መግባት ይፈልጋል" "የተጠቃሚ ስም" "የይለፍ ቃል" "የደንበኛ ምስክር ወረቀት" "ምረጥ" "የደንበኛ ዕውቅና ማረጋገጫ ተጠቀም" "አስወግድ" "የለም" "የተንቀሳቃሽ መሣሪያ መታወቂያ" "መለያ ቅንብሮች" "የመለያ አማራጮች" "የገቢ መልዕክት ምልከታ ድግግሞሽ" "በፍፁም" "ራስሰር(ግፋ)" "በየ5 ደቂቃዎቹ" "በየ10 ደቂቃዎቹ" "በየ15 ደቂቃዎቹ" "በየ30 ደቂቃዎቹ" "በየሰዓቱ" "ኢሜይል ሲደርስ አሳውቀኝ" "ከዚህ መለያ ዕውቂያዎች አመሳስል" "ከዚህ መለያ የቀን አቆጣጠር አመሳስል" "ከዚህ መለያ ኢሜይል አመሳስል" "ወደ Wi-Fi ስትገናኝ አባሪዎችን በራስ ሰር አውርድ" "ማጠናቀቅ አልተቻለም" "ቀኖች አስምር" "ራስ ሰር" "ያለፈው ቀን" "ያለፉት ሶስት ቀናት" "ያለፈው ሳምንት" "ያለፉት ሁለት ሳምንታት" "ያለፈው ወር" "ሁሉም" "የመለያ ነባሪ ይጠቀሙ" "ተጠቃሚ ስም ወይም ይለፍ ቃል የተሳሳተ ነው።" "መግባት አልተሳካም።\n(%s)" "ወደ አገልጋዩ በሰላም ማገናኘት አልተቻለም።" "ወደ አገልጋዩ በሰላም ማገናኘት አልተቻለም።\n(%s)" "የተገልጋይ ሰርቲፊኬት ያስፈልጋል። በተገልጋይ ሰርቲፊኬት ወደ አገልጋይ መገናኘት ትፈልጋለህ?" "የዕውቅና ማረጋገጫው ልክ ያልሆነ ወይም ተደራሽ ያልሆነ ነው።" "አገልጋዩ ከስህተት ጋር መልሷል፤ የተጠቃሚ ስምህን እና የይለፍ ቃልህን ተመልከት እና እንደገና ሞክር።" "ወደ አገልጋይ መገናኘት አይቻልም።" "ወደ አገልጋዩ ማገናኘት አይችልም።\n(%s)" "TLS ይጠየቃል ነገር ግን በአገልጋይ አይደገፍም።" "የማረጋገጫ ዘዴዎች በአገልጋዩ አይደገፉም።" "በደህንነት ስህተት ምክንያት ወደ አገልጋይ ያለ ግንኙነት መክፈት አልተቻለም::" "ከአገልጋይ ጋር ግንኙነት መክፈት አልተቻለም::" "የተሳሳተ የአገልጋይ አድራሻ አስገብተሃል ወይም አገልጋዩ ኢሜይሉ የማይደግፈው የፕሮቶኮል ሥሪት ይጠይቃል።" "ከዚህ አገልጋይ ጋር ለአስምር ፈቃድ የለህም። እባክህ ለተጨማሪ መረጃ የአገልጋዮን አስተዳዳሪ አግኝ።" "የሩቅ አስተዳደር ደህንነት" "%sአገልጋይየAndroid መሣሪያዎ አንዳንድ ገፅታዎች በርቀት ለመቆጣጠር እንዲፈቅዱ ይጠይቃል። ይህን መለያ ጨርሰው ለማቀናበር ይፈልጋሉ?" "ይህ አገልጋይ የአንተ Android መሣሪያ የማይደግፈው የደህንነት ገፅታዎችን ይጠይቃል፣%s ጨምሮ።" "የመለያውን ተጠቃሚ ስም መለወጥ አትችልም። መለያውን በተለየ ተጠቃሚ ስም ለማከል መለያ አክል ንካ።" "ማስጠንቀቂያ፣ መሣሪያህን ለማስተዳደር የኢሜይል ትግበራዎችን ኃላፊነት ማቦዘን የሚጠይቁትን ሁሉ የኢሜይል መለያዎች ከኢሜይል፣ ዕውቂያዎች፣ ቀን መቁጠሪያ ክስተቶች፣ እና ሌላ ውሂብ ጋር አብሮ ይሰርዛል።" "ደህንነት ዝማኔ" "%s የደህንነት ቅንጅቶችህን ማዘመን ይጠይቅሃል።" "በደህንነት ጥያቄዎች ምክንያት መለያ «%s» ሊመሳሰል አልቻለም።" "መለያ \"%s\" የደህንነት ቅንብሮችን ማዘመን ይጠይቃል።" "መለያ%s የደህንነት ቅንብሮቹን ለውጧል፤ምንም የተጠቃሚ እርምጃ አይጠበቅም፡፡" "የደህንነት አዘምን ይጠበቃል" "የደህንነት ቋሚ መመሪያዎች ተለውጠዎል" "የደህንነት ቋሚ መመሪያዎች ሊሟሉ አይችሉም" "የመሣሪያ ደህንነት" "%s አገልጋይየAndroid መሣሪያዎ አንዳንድገፅታዎች በርቀት ለመቆጣጠር እንዲፈቅዱ ይጠይቃል። ይህን መለያ ጨርሰው ለማቀናበር ይፈልጋሉ?" "ዝርዝሮችን አርትዕ" "%s የማያ መቆለፊያ ፒን ወይም ይለፍ ቃል መለወጥን ይጠይቃል።" "የማያ ቆልፍ ይለፍ ቃል ጊዜው እያለፈነው" "የእርስዎ የማያመቆለፊያ PIN ወይም ይለፍ ቃል ጊዜው አልፏል።" "የማያ ቆልፍ ይለፍ ቃል ጊዜው አልፏል" "የማያ ቆልፍ ይለፍ ቃል ጊዜው እያለፈነው" "በቅርቡ የማሳያህ ቆልፍ ፒን ወይም የይለፍ ቃል መለወጥ ያስፈልግሃል፤ አለበለዚያ የ%s ውሂብ ይሰረዛል። አሁን እንዲለወጥ ትፈልጋለህ?" "የማያ ቆልፍ ይለፍ ቃል ጊዜው አልፏል" "የ%s ውሂብ ከመሳሪያህ ላይ እየተሰረዘ ነው። የማያ መቆለፊያ PIN ወይም ይለፍ ቃል በመለወጥ እነበረበት መመለስ ትችላለህ። አሁን መለወጥ ትፈልጋለህ?" "ያልተቀመጠ ለውጦችን ይወገዱ?" "በመለያ መግባት አልተቻለም፡፡" "የ%s የተጠቃሚው ስም ወይም ይለፍ ቃል የተሳሳተ ነው። አሁን ልታዘምናቸው ትፈልጋለህ?" "ወደ %s በምዝገባ መግባትዎ ተሰናክሏል፥ አገልጋዩ፥ %s የተጠቃሚ ስምዎትን እና/ወይም የይለፍ ቃልዎን ማዘመን ይፈልጋሉ? ብሏል" "አባሪዎችን አውርድ" "ራስሰር-አውርድ አባሪዎች ወደ በቅርብ ጊዜ በWi-Fi የተላኩ መልዕክቶች" "የኢሜይል ማሳወቂያ" "ድግግሞሽ፣ ማሳወቂያዎች፣ ወዘተ አስምር።" "ኢሜይል ሲመጣ ማሳወቂያ አሳይ" "የአመሳስል ድግግሞሽ" "የገቢ ቅንብሮች" "የተጠቃሚ ስም፣ ይለፍቃል፣ እና ሌላ የገቢ አገልጋይ ቅንብሮች" "የወጪ ቅንብሮች" "የተጠቃሚ ስም፣ ይለፍቃል፣ እና ሌላ የወጪ አገልጋይ ቅንብሮች" "ቋሚ መመሪያዎችን አስገድድ" "ምንም" "ያልተደገፉ ቋሚ መመሪያዎች" "ምንም" "ማመሳሰል ሞክር" "ይህን መለያ ለማመሳሰል እዚጋ ንካ" "የመለያ ስም" "ስምዎ" "ፈጣን ምላሾች" "ኢሜይል ስትጽፍ በተደጋጋሚ የምታስገባውን ፅሁፍ አርትዕ አድርግ" "የማሳወቂያ ቅንብሮች" "የውሂብ አጠቃቀም" "የደህንነት ቋሚ መመሪያዎች" "የስርዓት አቃፊዎች" "የመጣያ አቃፊ" "የአገልጋይዎ መጣያ አቃፊውን ይምረጡ" "የአገልጋይዎ መጣያ አቃፊውን ይምረጡ" "የተላኩ ንጥሎች አቃፊ" "የአገልጋይዎ የተላኩ ንጥሎች አቃፊውን ይምረጡ" "የአገልጋይዎ የተላኩ ንጥሎች አቃፊውን ይምረጡ" "ፈጣን ምላሽ አርትዕ" "አስቀምጥ" "ዕውቂያዎች አስምር" "ለእዚህ መለያ እውቂያዎች አስምር" "የቀን አቆጣጠር አስምር" "ለእዚህ መለያ የቀን መቁጠሪያ ክስተት አመሳስል" "ኢሜይል አመሳስል" "ለእዚህ መለያ ኢሜይል አስምር" "ንዘር" "የደወል ቅላጼ ምረጥ" "የአገልጋይ ቅንብሮች" "አስምር አማራጮች" "የ(%s) አስምር አማራጮች" "ይህንን ዓቃፊ ያመሳስሉ" "በሚገናኝበት ጊዜ መልዕክቶች ይወርዳሉ" "ለማመሳሰል የደብዳቤ ቀናት" "የላኪ ምስል" "ጥቂት \"Plus\" መለያዎች ይህን ፕሮግራም ለማገናኘት ብቻ የPOP ድረስ ያካትታሉ። ከትክክለኛ ኢሜይል አድራሻህ እና የይለፍ ቃልህን ማስገባት ካልቻልክ የተከፈለበት የ\"Plus\" መለያ ሊኖርህ አይችልም። እባክህ ወደ እነዚህ የመልዕክት መለያዎች መዳረሻ ለማግኘት የድረ አሳሹን አስነሳ።" "ይህን ኢሜይል ከመፍጠርህ በፊት፣ የT-Online ድረ ጣቢያን ጎብኝ እና ለPOP3 ኢሜይል ለመድረስ ይለፍ ቃል ፍጠር።" "ኮርፖሬት" "የማይክሮሶፍት Exchange ActiveSync" "መለያውን መፍጠር አልቻለም:: እባክህ እንደገና ሞክር።" "ኢሜይል" "በአገልጋይ-የተገለፁ የደህንነት ፖሊሲዎች አንቃ" "ቅንብሮች" "ጠቅላላ ቅንብሮች" "ከመሰረዝህ በፊት አረጋግጥ" "መልእክቶች" "ከመላክህ በፊት አረጋግጥ" "መልእክቶች" "የመልዕክት ፅሁፍ መጠን" "ደቃቃ ጽሑፍ" "ትንሽ ጽሑፍ" "መደበኛ-ምጣኔ ገጽታ ያለው ጽሑፍ" "ትልቅ ፅሁፍ" "ግዙፍ ጽሑፍ" "የመልዕክት ፅሁፍ መጠን" "ትንሽ" "አነስተኛ" "መደበኛ" "ትልቅ" "ግዙፍ" "999+" "ኢሜይል ፈልግ" "የመሳሪያውን ካሜራ መጠቀምን አትፍቀድ" "የመሳሪያ የይለፍ ቃል ጠይቅ" "የቅርብ የይለፍ ቃሎችን ዳግመኛ መጠቀምን ከልክል" "የይለፍ ቃሎች ጊዜያቸው እንዲያልፍባቸው ይፈልጋል" "ስራ የፈታን መሳሪያ ማሳያውን እንዲቆልፍ ይጠብቃል" "የሚመሳሰሉ የቀን መቁጠሪያ ክስተቶችን ቁጥር ወሰን አድርግ" "የሚመሳሰሉ ኢሜይሎችን ቁጥር ወሰን አድርግ" "እናመሰግናለን!" "ለኔ ጥሩ ይመስላል!" "በኋላ ይሄንን አነበዋለሁ እና ወደ እርስዎ እመለሳለሁ።" "ስብሰባ እናዘጋጅ እስቲ ይሄንን ለመወያየት፡፡" "ውጫዊ አገልግሎት በማድረግ ጊዜ የዳራ ማመሳሰል ለእዚህ መለያ ቦዝኗል፡፡" "ምላሽ በመላክ ላይ..." "መልዕክቶች የሉም።" "IMAP" "POP3" "የአቃፊ መራጭ" "ለ%s የአገልጋይ መጣያ ይምረጡ" "የተላኩ የ%s ንጥሎች አገልጋይን ምረጥ" "የአቃፊ ዝርዝር በመጫን ላይ…"